Contact Us
Yayye Qeeltino!!
Home  ⇨  Uncategorized   ⇨   Yayye Qeeltino!!

Yayye Qeeltino!!


ሰበር ዜና
እንኳን ደስ አለን!!
Hawalle  Hagiidinoomo .
Hawalle Tashshi yiinke Yayye Qeeltino!!
ውድ የያዬ ከተማ ዕድገትና ብልጽግና እንድሁም ያዬ ለነዋሪዎቿና  ለእንግዶቿ ምቹና ማራኪ ከተማ እንድትሆን ለምትተጉና ለምትመኙ ሰራቸኞች እና አመራሮች እንዲሁም መላው ማህበረሰብ ፣ ተወላጆችና ደጋፊዎቻችን ከህዳር 06 እስከ 10/2018 ዓ.ም ድረስ በ10ኛዉ የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም "የከተሞቻችን  ዕድገት ለኢትዮጵያ ልህቀት" በሚል መሪ ቃል  በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ በተካሄደዉ ዉድድር ላይ ለመጀመርያ ጊዜ  በመሳተፍ በፈርጁ ከተወዳደሩ 40 በላይ  ከተሞች ጋር በመወዳደር 1ኛ ወንዶገነት ከተማ አስተዳደር ፣ 2ኛ መቂ ከተማ አስተዳደር እና ማዘጋጃ ቤት ሆነው ከፈርጅ 3 ጋር ተወዳድሮ ያዬ ከተማ 3ኛ ደረጃ በመዉጣት  ማሸነፍ በመቻሉ 
የዋንጫና የTV (ቴሌቭዥን) ሽልማት በማግኘታችን  እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *